Home » Entertainment » Kana TV Live ቃና ቲቪ Ethiopia
Kana TV Live ቃና ቲቪ Ethiopia Apk

Kana TV Live ቃና ቲቪ Ethiopia 1.0 APK

  • Version: 1.0
  • File size: 3.60MB
  • Requires: Android 4.0.3+
  • Package Name: com.kanatv.kana
  • Developer: Esael
  • Updated Jan 02, 2019
  • Price: Free
  • Rate 4.00 stars – based on 35 reviews
Kana TV Live ቃና ቲቪ Ethiopia App

ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ነው፡፡ ስርጭቱ በነጻ የሆነ አለማቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው፡፡ ሰፊ ተደራሽነት እንዲኖራቸው ታስቦ ዝግጅቶቻችን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፉ ናቸው፡፡ ዝግጅቶቻችን ድራማ ፣ አክሽን ፣ ሮማንስ ፣ እና ኮሜዲን የሚያካትቱ ሲሆን ፤ ይህን application ለተጠቃሚዎቻችን ተደራሽ እንዲሆን አስበን ይዘጋጀነው

በተጨማሪም በኢትዮጵያ ተመልካች ያላቸዉን ሌሎች programs አካተንበታል ፡፡ ጥያቄ ካላቹ ወይም እንዲችሀመርላችሁ የምትፈልጉት ካለ comment ወይም email አርጉልን፡፡

Show More