Home » Educational » የሰው ልጅ በሽታዎች ጥያቄ እና መልስ ጨዋታ
የሰው ልጅ በሽታዎች ጥያቄ እና መልስ ጨዋታ Apk

የሰው ልጅ በሽታዎች ጥያቄ እና መልስ ጨዋታ 9.8 APK

  • Version: 9.8
  • File size: 9.10MB
  • Requires: Android 4.1+
  • Package Name: a1218528.yoq
  • Developer: Abraham Gebeyehu
  • Updated Sep 16, 2020
  • Price: Free
  • Rate 4.80 stars – based on 163 reviews
የሰው ልጅ በሽታዎች ጥያቄ እና መልስ ጨዋታ Game

ይህ ፅሁፍ የተተረጎመው Diseases Treatment Dictionary ከሚለው የሞባይል አፕሊኬሽን ላይ ነው ። ይህንን አፕሊኬሽን Google play store ላይ ያገኙታል ።
ይህ አፕሊኬሽን ስለ ሰው ልጅ ዋና ዋና በሽታዎች Definition (የበሽታው ምንነት) , History (የበሽታው አመጣጥ ታሪክ), Epidemiology (በሽታው ያለባቸው ሀገሮች), Causes (የበሽታው መነሻ ምክንያት), Risk factors (ለበሽታው ተጋላጭ የሆኑ ሰዎች), Symptoms (የበሽታው ምልክቶች), Diagnosis and test (የበሽታው ምርመራ), Treatment and medications (ለበሽታው የሚሰጥ ህክምና) እና Prevention (በሽታው እንዳይዘን መከላከያ ዘዴ) ዝርዝር መረጃን በጥያቄ እና መልስ ጨዋታ መልክ ይሰጣል ።



ይህ አፕሊኬሽን የተዘጋጀው በጥያቄ እና መልስ ጨዋታ መልክ ስለሆነ የተዘጋጀው አዝናኝ ነው ።

አንድ ጥያቄ ስትመልሱ አስር ነጥብ ታገኛላችሁ ። አንድ ጥያቄ ስትሳሳቱ ሁለት ነጥብ ይቀነስባችሃል ። ጥያቄውን መመለስ ካልፈለጋችሁ "ይህ ጥያቄ ይለፈኝ ።" የሚለውን መምረጥ ትችላላችሁ ።
ሁሉም ጥያቄዎች ምርጫ ናቸው ።
ጥሩ ነጥብ ለማግኘት "የሰው ልጅ በሽታዎች" የሚለውን አፕሊኬሽን ከ Google play store ላይ አውርዳችሁ ማንበብ ትችላላችሁ ።

ይህንን አፕሊኬሽን ለመጀመሪያ ግዜ ሲጠቀሙ ጥሩ የኢንተርኔት ኮኔክሽን ያስፈልጋል ።

ይህ አፕሊኬሽን update ሳያስፈልገው ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ስለሚያስችል ከግዜ ወደ ግዜ አዳዲስ የተጨመሩ ነገሮች ሊኖሩት ስለሚችል በየተወሰነ ቀናት ኢንተርኔት ኮኔክሽን ከፍተን ከዚያ አፕሊኬሽኑን መክፈት ይመከራል ። ለምሳሌ የተጨመረ ክፍል ካለ ኢንተርኔት ከፍታችሁ ይህን የተጨመረውን ክፍል አፕሊኬሽኑ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ።
ይህንን አፕሊኬሽን ለመጀመሪያ ግዜ ሲከፍቱ ስሞትን ማስገባት አለቦት ።




ይህ አፕሊኬሽን የመወያያ ገፅ አለው ።

Show More